This ad listing is expired.
$250,000.00

G-power SHOTO Lithium-ion Battery and MUST Inverter

Information

New or UsedNew
CityAddis Ababa
CountryEthiopia
Phone No+251-96-372-7000

Description

ጀነሬተርን የሚያስቀር Technology G-power – እስከ 15% የሚደርስ ቅናሽ እንዳያመልጦ

Price negotiable
⚡⚡️በመብራት መጥፋት እና መቆራረጥ ተማረዋል?⚡️⚡️
💡💡እንግዲያውስ ድምፅ ፣ጭስ እንዲሁም በአገልግሎት ዘመኑ ምንም ወጪ የማያስወጣ መፍትሄ(G-Power)

👉በጸሃይ ሀይል(Solar Energy) እና በኤሌክትሪክ ቻርጅ መደረግ የሚችል፣ መብራት ሲጠፋ በ 0.04 ሰከንድ ውስጥ ሀይል መተካት የሚችል
👉ሙሉ ለሙሉ ቻርጅ ካደረግ ረዘም ላለ የኤሌክትሪክ መጥፋትን የሚቀርፍ

🔋🔋G-power(SHOTO battery+MUST INVERTER)

🔋ከጄኔሬተር እና ከ UPS የተሻለ አማራጭ
🔋ድምጽ እና ጭስ የሌለው(Eco Friendly)
🔋አንዴ ቻርጅ ከተደረገ ለረጅም ሰዓታት የሚያስጠቅም
🔋ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ በጣም ቀላል

🏘ለቤት
🏦ለባንክ
🏥ለሆስፒታሎች
🏨ለሆቴሎች
🏢ለቢሮዎች

☎️ +251963727000

በተጨማሪም
🔋ለግብርና ስራዎች፣ሰርቨር ሩም፣CCTV ROOM ላላቸው፣ፕሮዳክሽን ስቱዲዮዎች እና እንዲሁም ለሜዲካል ላቦራቶሪዎች የሚያገለግል

🔋ከአስር አመት በላይ የአገልግሎት ዘመን ያለው(4000 cycle life span, 10 years life time)

Contact Aman for more info

Phone: ☎️ +251963727000

☎️ +251989300600

Telegram: @amann24

See More Listing